am_tq/2ki/04/30.md

286 B

ግያዝ በልጁ ፊት ላይ ምን አደረገ?

በትሩን በልጁ ፊት ላይ አደረገ፡፡

የልጁ ሰውነት እየሞቀ የመጣው እንዴት ነበር?

ኤልሳዕ ልጁ ላይ ሲጋደምበት የልጁ ሰውነት እየሞቀ መጣ፡፡