am_tq/2ki/04/25.md

483 B

እስኪሞት ድረስ ሕፃኑ የተቀመጠው የት ነበር?

እስኪሞት ድረስ ሕፃኑ እናቱ ጭን ላይ ነበር የተቀመጠው፡፡

ግያዝ ሴትዮዋን ሁሉ ነገር ደኅና ነው ወይ ብሎ ሲጠይቃት ምን በማለት ነበር የመለሰችው?

ግያዝ ሴትዮዋን ሁሉ ነገር ደኅና ነው ወይ ብሎ ሲጠይቃት፣ ‹‹ሁሉ ነገር ደኅና ነው›› ነበር ያለችው፡፡