# እስኪሞት ድረስ ሕፃኑ የተቀመጠው የት ነበር? እስኪሞት ድረስ ሕፃኑ እናቱ ጭን ላይ ነበር የተቀመጠው፡፡ # ግያዝ ሴትዮዋን ሁሉ ነገር ደኅና ነው ወይ ብሎ ሲጠይቃት ምን በማለት ነበር የመለሰችው? ግያዝ ሴትዮዋን ሁሉ ነገር ደኅና ነው ወይ ብሎ ሲጠይቃት፣ ‹‹ሁሉ ነገር ደኅና ነው›› ነበር ያለችው፡፡