am_tq/2jn/01/07.md

8 lines
526 B
Markdown

# ዮሐንስ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ መምጣቱን የማይመሰክሩትን ምን ብሎ ይጠራቸዋል?
ዮሐንስ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ መምጣቱን የማይመሰክሩትን አሳቾችና የክርስቶስ ተቃዋሚ ብሎ ይጠራቸዋል
# ዮሐንስ ለአማኞች የሚነግራቸው ምን ከማድረግ እንዲጠነቀቁ ነው ?
ዮሐንስ፣ የሠሩትን ከማጥፋት እንዲጠነቀቁ ለአማኞች ይነግራቸዋል