am_tq/2jn/01/07.md

526 B

ዮሐንስ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ መምጣቱን የማይመሰክሩትን ምን ብሎ ይጠራቸዋል?

ዮሐንስ፣ ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ መምጣቱን የማይመሰክሩትን አሳቾችና የክርስቶስ ተቃዋሚ ብሎ ይጠራቸዋል

ዮሐንስ ለአማኞች የሚነግራቸው ምን ከማድረግ እንዲጠነቀቁ ነው ?

ዮሐንስ፣ የሠሩትን ከማጥፋት እንዲጠነቀቁ ለአማኞች ይነግራቸዋል