am_tq/2jn/01/04.md

638 B

ዮሐንስ የሚደሰተው ለምንድነው?

ዮሐንስ የሚደሰተው፣ ከእመቤት ልጆች፣ በእውነት ከሚሄዱት፣ አንዳንዶቹን አግኝቶ ስለ ነበረ ነው

ዮሐንስ ከመጀመሪያው እንደነበራቸው የሚናገረው ትዕዛዝ የትኛው ነው?

ዮሐንስ፣ ከመጀመሪያው እርስ በእርሳችው እንዲዋደዱ ትዕዛዝ እንደነበራቸው ይናገራል

ዮሐንስ ፍቅር ምንድነው ይላል?

ዮሐንስ፣ ፍቅር ማለት እንደ እግዚአብሔር ትዕዛዝ መመላለስ ነው ይላል