am_tq/2jn/01/04.md

12 lines
638 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ዮሐንስ የሚደሰተው ለምንድነው?
ዮሐንስ የሚደሰተው፣ ከእመቤት ልጆች፣ በእውነት ከሚሄዱት፣ አንዳንዶቹን አግኝቶ ስለ ነበረ ነው
# ዮሐንስ ከመጀመሪያው እንደነበራቸው የሚናገረው ትዕዛዝ የትኛው ነው?
ዮሐንስ፣ ከመጀመሪያው እርስ በእርሳችው እንዲዋደዱ ትዕዛዝ እንደነበራቸው ይናገራል
# ዮሐንስ ፍቅር ምንድነው ይላል?
ዮሐንስ፣ ፍቅር ማለት እንደ እግዚአብሔር ትዕዛዝ መመላለስ ነው ይላል