am_tq/2jn/01/01.md

602 B

በዚህ ደብዳቤ፣ ጸሐፊው ዮሐንስ፣ ራሱን የሚያስተዋውቀው በምን ስም ነው?

ዮሐንስ ራሱን የሚያስተዋውቀው እንደ ሽማግሌ ነው

ይህ ደብዳቤ የተጻፈው ለማን ነው?

ደብዳቤው የተጻፈው ለተመረጠች እመቤትና ለልጆችዋ ነው

ዮሐንስ፣ ጸጋ፣ ምሕረትና ሰላም ይመጣሉ የሚለው ከማን ነው?

ዮሐንስ፣ ጸጋ፣ ምሕረትና ሰላም ከእግዚአብሔር አብና ከልጁ ከኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣሉ ይላል