am_tq/2jn/01/01.md

12 lines
602 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# በዚህ ደብዳቤ፣ ጸሐፊው ዮሐንስ፣ ራሱን የሚያስተዋውቀው በምን ስም ነው?
ዮሐንስ ራሱን የሚያስተዋውቀው እንደ ሽማግሌ ነው
# ይህ ደብዳቤ የተጻፈው ለማን ነው?
ደብዳቤው የተጻፈው ለተመረጠች እመቤትና ለልጆችዋ ነው
# ዮሐንስ፣ ጸጋ፣ ምሕረትና ሰላም ይመጣሉ የሚለው ከማን ነው?
ዮሐንስ፣ ጸጋ፣ ምሕረትና ሰላም ከእግዚአብሔር አብና ከልጁ ከኢየሱስ ክርስቶስ ይመጣሉ ይላል