am_tq/2co/13/05.md

563 B

የቆሮንቶስ ቅዱሳን ራሳቸውን እንዲመረምሩ ጳውሎስ የነገራቸው ለምን ነበር?

በእምነት መሆናቸውን ለማወቅ ራሳቸውን እንዲመረምሩ ነበር ጳውሎስ የነገራቸው፡፡

ጳውሎስና ባልደረቦቹን በተመለከተ የቆሮንቶስ ሰዎች እንደሚያረጋግጡ ጳውሎስ እርግጠኛ የሆነበት ነገር ምን ነበር?

የቆሮንቶስ ሰዎች ብቁ መሆናቸውን እንደሚገነዘቡ እርግጠኛ ነበር፡፡