# የቆሮንቶስ ቅዱሳን ራሳቸውን እንዲመረምሩ ጳውሎስ የነገራቸው ለምን ነበር? በእምነት መሆናቸውን ለማወቅ ራሳቸውን እንዲመረምሩ ነበር ጳውሎስ የነገራቸው፡፡ # ጳውሎስና ባልደረቦቹን በተመለከተ የቆሮንቶስ ሰዎች እንደሚያረጋግጡ ጳውሎስ እርግጠኛ የሆነበት ነገር ምን ነበር? የቆሮንቶስ ሰዎች ብቁ መሆናቸውን እንደሚገነዘቡ እርግጠኛ ነበር፡፡