am_tq/2co/10/11.md

8 lines
705 B
Markdown

# መልእክቶቹ ከሚያመለክቱት ይልቅ ሰውነቱ በጣም የተለየ እንደ ሆነ ለሚያስቡ ሰዎች ጳውሎስ ምንድነው የሚለው?
በሩቅ ሆኖ በመልእክቶቹ በሚናገርበት ጊዜም ሆነ ከቆሮንቶስ ቅዱሳን ጋር በሚሆንበት ጊዜ እርሱ ያው አንድ መሆኑን ጳውሎስ ተናግሮአል፡፡
# ራሳቸውን የሚያመሰግኑ ሰዎች አስተዋዮች አለመሆናቸውን የሚያሳዩት እንዴት ነው?
ራሳቸውን በራሳቸው ሲመዝኑና ራሳቸውን ከራሳቸው ጋር ሲያነጻጽሩ አስተዋዮች አለመሆናቸውን ያሳያሉ፡፡