am_tq/2co/10/11.md

705 B

መልእክቶቹ ከሚያመለክቱት ይልቅ ሰውነቱ በጣም የተለየ እንደ ሆነ ለሚያስቡ ሰዎች ጳውሎስ ምንድነው የሚለው?

በሩቅ ሆኖ በመልእክቶቹ በሚናገርበት ጊዜም ሆነ ከቆሮንቶስ ቅዱሳን ጋር በሚሆንበት ጊዜ እርሱ ያው አንድ መሆኑን ጳውሎስ ተናግሮአል፡፡

ራሳቸውን የሚያመሰግኑ ሰዎች አስተዋዮች አለመሆናቸውን የሚያሳዩት እንዴት ነው?

ራሳቸውን በራሳቸው ሲመዝኑና ራሳቸውን ከራሳቸው ጋር ሲያነጻጽሩ አስተዋዮች አለመሆናቸውን ያሳያሉ፡፡