am_tq/2co/09/12.md

510 B

የቆሮንቶስ ቅዱሳን እግዚአብሔርን የሚያከብሩት እንዴት ነው?

የክርስቶስን ወንጌል በመቀበል፣ በመታዘዛቸውና በልግስና በመስጠታቸው እግዚአብሔርን ይከብራል፡፡

ለእነርሱ እየጸለዩ እያለ ቅዱሳን የቆሮንቶስ ሰዎችን የሚናፍቋቸው ለምንድነው?

በቆሮንቶስ ሰዎች ላይ ከነበረው ጸጋ የተነሣ ነበር የሚናፍቋቸው፡፡