am_tq/2co/09/12.md

8 lines
510 B
Markdown

# የቆሮንቶስ ቅዱሳን እግዚአብሔርን የሚያከብሩት እንዴት ነው?
የክርስቶስን ወንጌል በመቀበል፣ በመታዘዛቸውና በልግስና በመስጠታቸው እግዚአብሔርን ይከብራል፡፡
# ለእነርሱ እየጸለዩ እያለ ቅዱሳን የቆሮንቶስ ሰዎችን የሚናፍቋቸው ለምንድነው?
በቆሮንቶስ ሰዎች ላይ ከነበረው ጸጋ የተነሣ ነበር የሚናፍቋቸው፡፡