am_tq/2co/09/08.md

376 B

ለዘሪ ዘርን፣ ለመብላት እንጀራን የሚሰጥ እርሱ ለቆሮንቶስ ቅዱሳን ምን ያደርግላቸዋል?

የሚዘሩትን ዘር አትረፍርፎ ይሰጣቸዋል፤ የጽድቅንም ፍሬ ያበዛላቸዋል፡፡ ሁልጊዜ በልግስና መስጠት እንዲችሉ በሁሉ ነገር ያበለጽጋቸዋል፡፡