am_tq/2co/09/08.md

4 lines
376 B
Markdown

# ለዘሪ ዘርን፣ ለመብላት እንጀራን የሚሰጥ እርሱ ለቆሮንቶስ ቅዱሳን ምን ያደርግላቸዋል?
የሚዘሩትን ዘር አትረፍርፎ ይሰጣቸዋል፤ የጽድቅንም ፍሬ ያበዛላቸዋል፡፡ ሁልጊዜ በልግስና መስጠት እንዲችሉ በሁሉ ነገር ያበለጽጋቸዋል፡፡