am_tq/2ch/30/25.md

809 B

በዓሉን በደስታ ያከበሩት እነማን ነበሩ?

የይሁዳ ጉባኤ በሙሉ፣ ካህናቱ፣ሌዋውያኑ፣እና ከእስራኤል አብረው የመጡ በሙሉ፣ ከእስራኤል የመጡ መጻተኞች እና በይሁዳ የነበሩ ሁሉ በዓሉን በደስታ አከበሩ፡፡

የዓሉ አከባበር የተገለጸው እንዴት ነበር?

በኢየሩሳሌም ታላቅ ደስታ ነበር፣ ከሰሎሞን ጊዜ አንስቶ በኢየሩሳሌም እንዲህ የመሰለ ነገር አልነበረም፡፡

ካህናቱ እና ሌዋውያኑ ከበዓሉ በኋላ ምን አደረጉ?

ህዝቡን ባረኩ፣እግዚአብሔርም ሰማቸው፣ ጸሎታቸውም ወደ ሰማይ ወደ ቅዱስ ማደሪው ደረሰ፡፡