am_tq/2ch/30/25.md

12 lines
809 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# በዓሉን በደስታ ያከበሩት እነማን ነበሩ?
የይሁዳ ጉባኤ በሙሉ፣ ካህናቱ፣ሌዋውያኑ፣እና ከእስራኤል አብረው የመጡ በሙሉ፣ ከእስራኤል የመጡ መጻተኞች እና በይሁዳ የነበሩ ሁሉ በዓሉን በደስታ አከበሩ፡፡
# የዓሉ አከባበር የተገለጸው እንዴት ነበር?
በኢየሩሳሌም ታላቅ ደስታ ነበር፣ ከሰሎሞን ጊዜ አንስቶ በኢየሩሳሌም እንዲህ የመሰለ ነገር አልነበረም፡፡
# ካህናቱ እና ሌዋውያኑ ከበዓሉ በኋላ ምን አደረጉ?
ህዝቡን ባረኩ፣እግዚአብሔርም ሰማቸው፣ ጸሎታቸውም ወደ ሰማይ ወደ ቅዱስ ማደሪው ደረሰ፡፡