am_tq/2ch/30/21.md

745 B

የእስራኤል ህዝብ፣ሌዋውያኑ እና ካህናቱ ምን አደረጉ?

ህዝቡ በታላቅ ደስታ በዓሉን ለሰባት ቀናት አከበረ፡፡ ሌዋውያኑ እና ካህናቱ ድምጹ ከፍ ባለ የሙዚቃ መሳሪያዎች ያህዌን አወደሱ፡፡

ሕዝቅያስ ለያህዌ የሚያቀርቡትን አገልግሎት ለተረዱ ሌዋውያን እንዴት ተናገረ፣ እነርሱ ምን አደረጉ?

ህዝቅያስ እነርሱን አበረታታ፣ እነርሱም በዓሉ ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ ለሰባት ቀናት ተመገቡ፣የህብረት መስዋእት አቀረቡ፣ ወደ ያህዌ የልባቸውን ምስጋና አቀረቡ፡፡