# የእስራኤል ህዝብ፣ሌዋውያኑ እና ካህናቱ ምን አደረጉ? ህዝቡ በታላቅ ደስታ በዓሉን ለሰባት ቀናት አከበረ፡፡ ሌዋውያኑ እና ካህናቱ ድምጹ ከፍ ባለ የሙዚቃ መሳሪያዎች ያህዌን አወደሱ፡፡ # ሕዝቅያስ ለያህዌ የሚያቀርቡትን አገልግሎት ለተረዱ ሌዋውያን እንዴት ተናገረ፣ እነርሱ ምን አደረጉ? ህዝቅያስ እነርሱን አበረታታ፣ እነርሱም በዓሉ ተጀምሮ እስኪያልቅ ድረስ ለሰባት ቀናት ተመገቡ፣የህብረት መስዋእት አቀረቡ፣ ወደ ያህዌ የልባቸውን ምስጋና አቀረቡ፡፡