am_tq/2ch/30/16.md

8 lines
568 B
Markdown

# ካህናቱ እንዴት ቆሙ፣ምንስ አደረጉ?
የሙሴን ህግ ተከትለው በየክፍላቸው ቆሙ፣ ካህናቱ የደም መርጨት ስርአቱን አከናወኑ፡፡
# ካህናቱ የሚረጩትን ደም ከሌዋውያኑ ይቀበሉ የነበረው ለምንድን ነው?
ምክንያቱም ብዙዎቹ ራሳቸውን አላነጹም ነበር፣ ሌዋውያኑ የፋሲካውን በጎች በማረድ ላይ ነበሩ፣ እናም ካህናቱ ደሙን ለመርጨት ከእነርሱ ይቀበሉ ነበር፡፡