am_tq/2ch/30/16.md

568 B

ካህናቱ እንዴት ቆሙ፣ምንስ አደረጉ?

የሙሴን ህግ ተከትለው በየክፍላቸው ቆሙ፣ ካህናቱ የደም መርጨት ስርአቱን አከናወኑ፡፡

ካህናቱ የሚረጩትን ደም ከሌዋውያኑ ይቀበሉ የነበረው ለምንድን ነው?

ምክንያቱም ብዙዎቹ ራሳቸውን አላነጹም ነበር፣ ሌዋውያኑ የፋሲካውን በጎች በማረድ ላይ ነበሩ፣ እናም ካህናቱ ደሙን ለመርጨት ከእነርሱ ይቀበሉ ነበር፡፡