am_tq/2ch/02/15.md

356 B

ከሊባኖስ የተገኘው እንጨት ወደ እስራኤል የሚወሰደው እንዴት ነበር?

ከሊባኖስ የተገኘው እንጨት ወደ እስራኤል የሚወሰደው፤ እንደ ታንኳ በማንሳፈፍ ወደ ኢዮጴ በባህር ይወሰድና፣ ከዚያ በሸክም ኢየሩሳሌም ይደርሳል፡፡