# ከሊባኖስ የተገኘው እንጨት ወደ እስራኤል የሚወሰደው እንዴት ነበር? ከሊባኖስ የተገኘው እንጨት ወደ እስራኤል የሚወሰደው፤ እንደ ታንኳ በማንሳፈፍ ወደ ኢዮጴ በባህር ይወሰድና፣ ከዚያ በሸክም ኢየሩሳሌም ይደርሳል፡፡