am_tq/1th/04/09.md

1.3 KiB

ጳውሎስ አብልጠው እንዲያደርጉ የሚፈልግባቸው የተሰሎንቄ ሰዎች አስቀድሞ ምን ሲያደርጉ ነበር?

ጳውሎስ የፈለገው፣ የተሰሎንቄ ሰዎች እርስ በእርሳቸው የበለጠ እንዲዋደዱ ነበር

በማያምኑት ዘንድ በአግባብ እንዲመላለሱና ምንም እንዳያስፈልጋቸው የተሰሎንቄ ሰዎች ምን ማድረግ ነበረባቸው?

የተሰሎንቄ ሰዎች በጸጥታ ይኖሩ ዘንድ ሊቀኑ፣ የራሳቸውን ጉዳይ ሊጠነቅቁና በእጆቻቸው ሊሠሩ ያስፈልግ ነበር