am_tq/1th/04/09.md

16 lines
1.3 KiB
Markdown

# ጳውሎስ አብልጠው እንዲያደርጉ የሚፈልግባቸው የተሰሎንቄ ሰዎች አስቀድሞ ምን ሲያደርጉ ነበር?
ጳውሎስ የፈለገው፣ የተሰሎንቄ ሰዎች እርስ በእርሳቸው የበለጠ እንዲዋደዱ ነበር

# በማያምኑት ዘንድ በአግባብ እንዲመላለሱና ምንም እንዳያስፈልጋቸው የተሰሎንቄ ሰዎች ምን ማድረግ ነበረባቸው?
የተሰሎንቄ ሰዎች በጸጥታ ይኖሩ ዘንድ ሊቀኑ፣ የራሳቸውን ጉዳይ ሊጠነቅቁና በእጆቻቸው ሊሠሩ ያስፈልግ ነበር