am_tq/1sa/26/17.md

192 B

ዳዊት ሳኦልን ምን ጥያቄ ጠየቀው?

ሳኦል ለምን እርሱን እንደሚከታተለውና ምንስ ክፉ ነገር እንዳደረገበት ጠየቀው፡፡