am_tq/1sa/26/17.md

4 lines
192 B
Markdown

# ዳዊት ሳኦልን ምን ጥያቄ ጠየቀው?
ሳኦል ለምን እርሱን እንደሚከታተለውና ምንስ ክፉ ነገር እንዳደረገበት ጠየቀው፡፡