am_tq/1sa/22/07.md

4 lines
297 B
Markdown

# ሳኦል አገልጋዮቹን ለእርሱ ምን ባለመግለጻቸው ወቀሳቸው?
ሳኦል ከአገልጋዮቹ አንዳቸው እንኳን የገዛ ልጁ አገልጋዩን ዳዊትን በእርሱ ላይ ሲያነሳሳ ምንም ስላልነገሩት ወቀሳቸው፡፡