am_tq/1sa/22/07.md

297 B

ሳኦል አገልጋዮቹን ለእርሱ ምን ባለመግለጻቸው ወቀሳቸው?

ሳኦል ከአገልጋዮቹ አንዳቸው እንኳን የገዛ ልጁ አገልጋዩን ዳዊትን በእርሱ ላይ ሲያነሳሳ ምንም ስላልነገሩት ወቀሳቸው፡፡