am_tq/1sa/20/12.md

273 B

ዮናታን የአባቱን ምላሽ ዳዊት እንዲያውቅና ሊያሸሸውም የፈለገው ለምንድን ነው?

ዮናታን ነገሩ ለዳዊት እንዲታወቅ ቃል የገባለት ዳዊት በሰላም መሄድ እንዲችል ነው፡፡