am_tq/1sa/20/12.md

4 lines
273 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ዮናታን የአባቱን ምላሽ ዳዊት እንዲያውቅና ሊያሸሸውም የፈለገው ለምንድን ነው?
ዮናታን ነገሩ ለዳዊት እንዲታወቅ ቃል የገባለት ዳዊት በሰላም መሄድ እንዲችል ነው፡፡