am_tq/1sa/20/01.md

253 B

ዮናታን አባቱ ለእርሱ ሳይነግረው ምን እንደማያደርግ ተናገረ?

አባቱ ለእርሱ ሳይነግረው አንዲት ትንሽ ነገርም ሆነ ታላቅ ነገር እንደማያደርግ ተናገረ፡፡