# ዮናታን አባቱ ለእርሱ ሳይነግረው ምን እንደማያደርግ ተናገረ? አባቱ ለእርሱ ሳይነግረው አንዲት ትንሽ ነገርም ሆነ ታላቅ ነገር እንደማያደርግ ተናገረ፡፡