am_tq/1sa/18/22.md

250 B

ሳኦል ለአገልጋዮቹ ዳዊት የንጉሱ አማች ስለ መሆኑ ጉዳይ የት እንዲነጋገሩት አዘዛቸው?

ሳኦል ለአገልጋዮቹ ከዳዊት ጋር በግል እንዲነጋገሩ አዘዛቸው፡፡