am_tq/1sa/18/22.md

4 lines
250 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ሳኦል ለአገልጋዮቹ ዳዊት የንጉሱ አማች ስለ መሆኑ ጉዳይ የት እንዲነጋገሩት አዘዛቸው?
ሳኦል ለአገልጋዮቹ ከዳዊት ጋር በግል እንዲነጋገሩ አዘዛቸው፡፡