am_tq/1sa/06/07.md

593 B

ካህናቱ እና ጠንቆዮቹ ለፍልስጤማውያኑ የያህዌን ታቦት የሚያስቀምጡበት ሰረገላ በምን እንስሳ እንዲያጠምዱ ነገሯቸው?

ለፍልስጤማውያኑ፣ ሰረገላውን በሁለት የሚያጠቡ ላሞችን እንዲያጠምዱ ነገሯቸው፡፡

ፍልስጤማውያን ታላቅ ጥፋት የመጣባቸው ያህዌ መሆኑን የሚያወቁት እንዴት ነው?

ሰረገላውን የሚስቡት ላሞች ራሳቸው አውቀው ወደ ቤትሳሚስ የሚሄዱ ከሆነ ነው፡፡