8 lines
593 B
Markdown
8 lines
593 B
Markdown
|
# ካህናቱ እና ጠንቆዮቹ ለፍልስጤማውያኑ የያህዌን ታቦት የሚያስቀምጡበት ሰረገላ በምን እንስሳ እንዲያጠምዱ ነገሯቸው?
|
||
|
|
||
|
ለፍልስጤማውያኑ፣ ሰረገላውን በሁለት የሚያጠቡ ላሞችን እንዲያጠምዱ ነገሯቸው፡፡
|
||
|
|
||
|
# ፍልስጤማውያን ታላቅ ጥፋት የመጣባቸው ያህዌ መሆኑን የሚያወቁት እንዴት ነው?
|
||
|
|
||
|
ሰረገላውን የሚስቡት ላሞች ራሳቸው አውቀው ወደ ቤትሳሚስ የሚሄዱ ከሆነ ነው፡፡
|