am_tq/1ki/18/03.md

8 lines
785 B
Markdown

# ኤልዛቤል የእግዚአብሔር አምላክን ነቢያት በምትገድልበት ጊዜ አብድዩ እግዚአብሔርን ያከበረው ምን በማድረግ ነበር?
አብድዩ፣ አንድ መቶ ነቢያትን አምሳ አምሳ አድርጎ ዋሻ ውስጥ ደብቆ እንጀራና ውሃ በመስጠት እግዚአብሔር አምላክን አከበረ