am_tq/1ki/18/03.md

785 B

ኤልዛቤል የእግዚአብሔር አምላክን ነቢያት በምትገድልበት ጊዜ አብድዩ እግዚአብሔርን ያከበረው ምን በማድረግ ነበር?

አብድዩ፣ አንድ መቶ ነቢያትን አምሳ አምሳ አድርጎ ዋሻ ውስጥ ደብቆ እንጀራና ውሃ በመስጠት እግዚአብሔር አምላክን አከበረ