am_tq/1ki/17/19.md

312 B

ልጁን ለማዳን ኤልያስ ምን አደረገ?

ኤልያስ በልጁ ላይ ሦስት ጊዜ ተዘረጋበትና፣ "እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ፣ የዚህ ልጅ ነፍስ እንድትመለስለት እለምንሃለሁ" ብሎ ወደ እግዚአብሔር አምላክ ጮኸ