am_tq/1ki/17/19.md

4 lines
312 B
Markdown
Raw Permalink Normal View History

2021-03-04 21:33:38 +00:00
# ልጁን ለማዳን ኤልያስ ምን አደረገ?
ኤልያስ በልጁ ላይ ሦስት ጊዜ ተዘረጋበትና፣ "እግዚአብሔር አምላኬ ሆይ፣ የዚህ ልጅ ነፍስ እንድትመለስለት እለምንሃለሁ" ብሎ ወደ እግዚአብሔር አምላክ ጮኸ