am_tq/1ki/08/39.md

4 lines
388 B
Markdown

# እግዚአብሔር አምላክ ከሰማይ እንዲሰማና የሕዝቡን ኃጢአት ይቅር እንዲል ሰለሞን የሚጠይቀው ለምንድነው?
በምድሪቱ ላይ በሚኖሩበት ዘመን ሁሉ እርሱን ይፈሩት ዘንድ እግዚአብሔር አምላክ ሕዝቡን ይቅር እንዲል ሰለሞን እግዚአብሔርን ጠየቀ