am_tq/1ki/08/39.md

388 B

እግዚአብሔር አምላክ ከሰማይ እንዲሰማና የሕዝቡን ኃጢአት ይቅር እንዲል ሰለሞን የሚጠይቀው ለምንድነው?

በምድሪቱ ላይ በሚኖሩበት ዘመን ሁሉ እርሱን ይፈሩት ዘንድ እግዚአብሔር አምላክ ሕዝቡን ይቅር እንዲል ሰለሞን እግዚአብሔርን ጠየቀ