am_tq/1ki/04/29.md

308 B

እግዚአብሔር ለሰለሞን የሰጠው ምንድነው?

እግዚአብሔር ታላቅ ጥበብንና ማስተዋልን ለሰለሞን ሰጠው

የሰለሞን ዝና እስከ የት ደርሶ ነበር?

የሰለሞን ዝና በዙሪያው ወዳሉ ሕዝቦች ሁሉ ደረሰ