# እግዚአብሔር ለሰለሞን የሰጠው ምንድነው? እግዚአብሔር ታላቅ ጥበብንና ማስተዋልን ለሰለሞን ሰጠው # የሰለሞን ዝና እስከ የት ደርሶ ነበር? የሰለሞን ዝና በዙሪያው ወዳሉ ሕዝቦች ሁሉ ደረሰ