am_tq/1ki/04/26.md

397 B

ሰለሞን፣ ለሠረገላዎቹ የሚሆኑ ስንት የፈረስ ጋጣዎች ነበሩት?

ሰለሞን፣ ለሠረገላዎቹ የሚሆኑ አራባ ሺህ የፈረስ ጋጣዎች ነበሩት

ለሰለሞን ፈረሶች የሚቀርቡላቸው ምን ነበር?

ለሠረገላ ፈረሶችና ለፈጣን ፈረሶች ገብስና ሣር ይቀርብላቸው ነበር