# ሰለሞን፣ ለሠረገላዎቹ የሚሆኑ ስንት የፈረስ ጋጣዎች ነበሩት? ሰለሞን፣ ለሠረገላዎቹ የሚሆኑ አራባ ሺህ የፈረስ ጋጣዎች ነበሩት # ለሰለሞን ፈረሶች የሚቀርቡላቸው ምን ነበር? ለሠረገላ ፈረሶችና ለፈጣን ፈረሶች ገብስና ሣር ይቀርብላቸው ነበር