am_tq/1jn/04/19.md

618 B

እንዴት ለመውደድ እንችላለን?

አስቀድሞ እግዚአብሔር ስለ ወደደን እኛም እንወዳለን

አንድ ወንድሙን የሚጠላ ሰው ከእግዚአብሔር ጋር ምን ዓይነት ግንኙነት ይኖረዋል?

አንድ ወንድሙን የሚጠላ ሰው እግዚአብሔርን መውደድ አይችልም

እግዚአብሔርን የሚወዱ እነርሱ በተጨማሪ ማንን መውደድ ይኖርባቸዋል?

እግዚአብሔርን የሚወዱ እነርሱ በተጨማሪ ወንድሞቻቸውን መውደድ ይኖርባቸዋል